---- ጥያቄና መልስ ----
>>> ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው።
>>> እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል አቅርቦሎታል
>>> ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።
Cette application contient des questions bibliques amhariques préparées spécifiquement pour les utilisateurs éthiopiens et éthiopiens qui parlent la langue amharique afin d'aider leur connaissance biblique et leur étude biblique.